በእሳት አደጋ 76 ዜጎቿን ያጣችው ቱርክ ዛሬ ጥቅምት 14 2017 ብሄራዊ የሀዘን ቀን እንዲሆን አውጃለች። ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን በአሰቃቂው አደጋ ህይወታቸው ላለፈ ቤተሰቦች መጽናናትን ...